top of page

ዉጊር ቤጉራጌ

ዉጊር በሁሉም ማህበረሰቦች በተለይም በማህበራዊ ቡድኖች ወይም በቤተሰቦች መካከል ያለ የቃል ወጎች እና አገላለጾች ጎራ ነው።በ Wugier የተለያዩ አርእስቶች ወይም አገላለጾች እንደ ምሳሌያዊ አነጋገሮች፣ እንቆቅልሾች፣ ተረቶች፣ የህፃናት ዜማዎች፣ ስለ አፈ ታሪክ፣ የጦር ጀግኖች፣ ታሪኮች፣ አፈ ታሪኮች፣ ድንቅ ዘፈኖች/ግጥሞች፣ ማራኪዎች፣ ዝማሬዎች፣ ድራማዊ ትርኢቶች እና ሌሎችም።

Aug 2, 2024


Wugier Podcast Coming Soon..

Dec 9, 2024

W-S1E0

የ2016 ዓ.ም ሚስ-ጉራጌ አሸናፊ ማርያማዊት ሰይፊ እና የ2017 ዓ.ም ሚስ-ጉራጌ አሸናፊ ሜሮን አባይነህ ስለ ውድድሩ: ስለ እራሳቸው የህይወት ተሞክሮ እና ስለ ጉራጌ ማህበረሰብ ባህል ፣ አለባበስ እና ዘመናዊነት ያላቸው አስተሳሰብ በዊጊየር ፖድካስት ፕሮግራም ላይ አካፍለውናል… ሙሉ ፕሮግራሙን በውጊየር ፖድካስት YouTube channel ላይ ያድምጡት:-
https://youtu.be/_0UsSbG4-Bw?si=CzTJ00Yc-dBSx332

W-S1E10

W-S1E09

W-S1E08

W-S1E07

Dec 9, 2024

W-S1E01
ደራሲ ፣ ገጣሚ እና የባህል ባለሙያ አቶ ተስፋዬ ጎይቴ ፣ የስድስት መፅሐፍ ደራሲ ናቸው።ከውጊየር- ፖድካስት ጋር በውጊየር ፕሮግራም ላይ አብረውን አምሽተዋል። በቆይታቸው ስለ ጉራጌ ባህል፣ስለ ጉራጌ ማህበረሰብ አገራዊ አበርክቶ፣ አሁን ማህበረሱ ስላለበት ሁኔታ፣ስለ ጉራጌ ባለሀብቶች ፣ስለ ጉራጌ መልከዓ-ምድር ብዙ አጫውተውናል።አቶ ተስፋዬ በቆይታቸው ፣የጉራጌ ተወላጆች ወደ ትውልድ መንደራቸው ተመልሰው ልማት መጀመር እንዳለባቸው ይመክራሉ፣አዲሱ ትውልድ ባህሉን ማወቅ እንዳለበት እና ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ እንዳለበት ያሳስባሉ።ስለ ጉራጊኛ ቋንቋ እና ስነ-ፅሁፍ አሁን ያለበት እድገት ደረጃም ያብራራሉ።
አቶ ተስፋዬ የኬርጋት፣የጉራጌንደ፣የስክርተነ፣የቡርቒጫ፣የጉራጊኛ ስያሜዎች በኢትዮዽያ ንግድ ድርጅቶች፣የአመኛች ሰብ መፅሐፍት ደራሲም ናቸው።
ሙሉውን ቃለ-ምልልስ በውገየር ፖድካስት ቻናል ላይ ያድምጡት:-

W-S1E02

W-S1E03

W-S1E04

W-S1E05

W-S1E06

All Videos
Watch Now
bottom of page